የእሳተ ገሞራዎች ፍንዳታ ቀድሞ የሚተነብይበትን ለማሻሻል፣ በአሜሪካ አላስካ ክፍለ ግዛት የሚገኙ የሳይንስ ባለሞያዎች፣ ክላውድ የተሰኘውን መረጃ ማከማቻና ማጋሪያ በመጠቀም፣ አዲስ ቴክኖሎጂ በዘመናዊ መልኩ በማበልፀግ ላይ ናቸው።
ፊል ዲርኪንግ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም