በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ላፕቶፕ በዐዲስ ዲዛይን


ላፕቶፕ በዐዲስ ዲዛይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:15 0:00

ላፕቶፕ በዐዲስ ዲዛይን

የመላው ዓለም ሀገራት፣ በዓመት፥ 53 ነጥብ 6 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ውጋጆችንና ተረፎችን ያወጣሉ። አገልግሎታቸው አብቅቶ የሚጣሉ ላፕቶፖች ክምር ታዲያ፣ አንድ የችግሩ ምንጭ ነው።

በአኹኑ ወቅት በዴል ቴክኖሎጂስ የሚሠሩ መሐንዲሶች፣ ሀገራቱን ከዋጠው የላፕቶፖች ቆሼ ለማውጣት የሚረዳ ዐዲስ መላ እነኾ ብለዋል፡፡

ቲና ትሪን የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ተርጉሞ አቅርቦታል።

XS
SM
MD
LG