No media source currently available
የአንበጣ መንጋ በኦሮምያ ክልል ባሌ ዞን ሰባት ወረዳዎች ውስጥ ውድመት እያደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ። ወረራውን ለመቆጣጠርም ከማኅበረሰቡ አቅም በላይ መሆኑን ይናገራሉ። የባሌ ዞን ግብርና ጽህፈት ቤት ወረራውን በአውሮፕላን ኬሚካል እርጭት ለመቆጣጠር ከክልል እና ፌዴራል ጋር እየሰራን ነው ብሏል።