No media source currently available
የኢዴፓ መስራችና አመራር አባል አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ የመያዝ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል። ክሱ የቀረበው በምስራቅ ሸዋ ዞን ጠቅላይ አቃቤ ህግ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።