በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመሀመድ ጋዳፊ ልጅ ከእሥር ተለቀቁ


ፎቶ ፋይል፦ ሰዓዲ ጋዳፊ

የቀድሞ የሊቢያ መሪ መሀመድ ጋዳፊ ልጅ የነበሩት ሰዓዲ ጋዳፊ ከነበሩበት እስር ቤት መለቀቃቸውን የሃገሪቱ የፍትህ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡

እኤአ በ2011 በተነሳ ህዝባዊ ተቃቅውሞ የተገደሉት የአምባገነኑ የሊቢያ መሪ ልጅ የነበሩት ሰዓዲ ጋዳፊ ከእስር እንደተፈቱ ወዲያውኑ ወደ ቱርክ እንዲሄዱ መደረጋቸውም ተመልክቷል፡፡

አስተያየቶችን ይዩ

XS
SM
MD
LG