በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህፃናትን ቋንቋ ማስተማሪያ መተግበሪያ (አፕ)


ዓለማችንን በአስጨነቀው የኮሮናቫይረስ ምክንያት የዓለም መንግሥታት ሰዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ እገዳ ጥለዋል። በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ አንዳንድ ባለሙያዎች ደግሞ ይህንን ግዜ በየቤታቸው ሆነው የሰዎችን አኗኗር ሊያቀሉ የሚችሉ ፈጠራዎችን ለማውጣት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።

በውጪ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸውን የአማርኛ ቋንቋ በቀላሉ እንዲያስተምሩ የሚረዳቸው 'Habesha Kids' የተሰኘ መተግበሪያ (አፕ) የፈጠረ ኢትዮጵያዊ ወጣት አነጋግረናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ህፃናትን ቋንቋ ማስተማሪያ መተግበሪያ (አፕ)
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00


XS
SM
MD
LG