በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታላላቅ አፍሪካዊያን መሪዎች የአመራር ክህሎትን የሚያጋራው መጽሃፍ- ቆይታ ከዶ/ር የኔ አሰግድ ጋር


የታላላቅ አፍሪካዊያን መሪዎች የአመራር ክህሎትን የሚያጋራው መጽሃፍ- ቆይታ ከዶ/ር የኔ አሰግድ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:43 0:00

ዶ/ር የኔ አሰግድ ከዓመታት በፊት ጥናታቸውን ሲሰሩ ያነጋገሯቸው እንደ የደቡብ አፍሪካው መሪ ሲሪል ራማፎሳ፣ የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ኮፊ አናን እና የሌሎችም ሃገራት መሪዎችን ባነጋገሩበት ወቅት በግላቸው ያዩትን ወይም ከጭውውቶቻቸው በመነሳት የቀሰሙትን የህይወት ክህሎት እና የአመራር ልቀት የሚያስረዳ ከልብ መመራት 'ሊዲንግ ዊዝ ሃርት' የሚል መጽሃፍ በቅርቡ አሳትመዋል፡፡ ስለ ሕይወት ልምዳቸውን እና ስለ መጽሃፋቸው ያጋሩናል፡፡

XS
SM
MD
LG