በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአንድነት መሪዎች ታሠሩ


አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ
አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌውና የፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፓርቲው ምንጮች ገልፀዋል።

ከሁለት ወራት ወዲህ መንግሥት በፓርቲው አባላት ላይ ይፈፅማል ያሏቸው ጥቃቶች እየተባባሱ መሄዳቸውን የአንድነት የአዲስ አበባ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሜ ኮሚቴ ገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አመሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG