በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሽግግር ወቅት ፍትሕ” የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አምሳለ ችሎት


“የሽግግር ወቅት ፍትሕ” የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አምሳለ ችሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች ማኅበር(HULSA)፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማብቃት እና በሥራ ላይ ከሚገኙ የቀድሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋራ ትስስር እንዲኖራቸው የተመሠረተ ነው፡፡

ማኅበሩ ባለፈው ሳምንት፣ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል (ኢሰመጉ) ጋራ በመኾን፣ በሽግግር ወንጀል ፍትሕ ዙሪያ ውድድር አድርጓል።

ኤደን ገረመው፣ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አብዲሳ ግርማንና የማኅበሩን የአካዳሚያዊ እና የሥነ ምግባር ተወካይ ረድኤት ገዛኸኝን አነጋግራ ያሰናዳቸው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG