No media source currently available
በቀን 600 ሺህ ሊትር የሚያመርት የሸገር ምግብ ዘይት ፋብሪካ ግንባታ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። የፋብሪካው ባለቤት ሚድሮክ ኢትዮጵያ ነው።