No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ ኔቫዳ ክፍለ ሃገር ላስ ቬጋስ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ትናንት ዕሁድ ማታ በካንትሪ ሙዚቃ ዝግጅት ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሃምሳ ሰው ገድሎ ከአራት መቶ በላይ ማቁሰሉን ፖሊሶች አስታወቁ። ጥቃቱ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ በጅምላ የተኩስ ጥቃት በተገደሉ ሰዎች ብዛት ከምንጊዜውም ከፍተኛው መሆኑ ታውቁዋል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ