ዋሺንግተን ዲሲ —
የአሜሪካዋ የኔቫዳ ከተማ ግዛት ላስ ቬጋስ ከተማ በአለፈው ዕሁድ ከደረሰው የ59 ሰዎች ህይወት ከጠፋበትና ከ5መቶ በላይ ሰው ከቆሰለበት ዘግናኝ ቅጣት እያገገመች ናት፡፡
ናዋሪዎቿ ከሚቀርብላቸው ለሰለባዎች እንድረስ ጥሪ ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡
-
ቆንጂት ታየ