No media source currently available
ላሊበላ ዝነኞቹን ፍልፍል አብያተ ክርስቲያን የጎበኙ ምዕመናንን አስተናግዳለች። ዛሬ ግን በትግራይ ጦርነት ምክንያት እጆች የተለዋወጡባት ላሊበላና ነዋሪዎቿ ጠባሳውን ለማሻር እየታገሉ ናቸው። በቅርቡ ወደ ከተማዪቱ ተጉዞ የነበረው የሮይተርስ ሪፖርተር ዴቪድ ዶይል ያጠናቀረውን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።