በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት አስር ሰዎች ተገደሉ


በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት አስር ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:33 0:00

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ ግጭት ከሁለቱም ወገን አስር ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች በስልክ ገለፁ። አንድ የመንግሥት ባለሥልጣን እና ሁለት የደቡብክልል የልዩ ኃይል አባላት እንዲሁም ሦስት ሲቪሎች መገደላቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገልጿል። በቀደመው የሁለቱ አካባቢዎች ግጭት ግን አራት ሲቪሎች መገደላቸውን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG