በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቆቦ ከተማ የትግራይ ተወላጆች ንብረታቸው መቃጠሉን ገለጹ


ቆቦ
ቆቦ

ንብረታቸው በመቃጠሉ ሳቢይም ከቆቦ ከተማ ሸሽተው አላማጣ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

አቶ ገዛይ ገብረየሱስ የተባሉና በቆቦ ከተማ ከ20 ዓምት በላይ የሸቀጣሸቀጥ ነጋዴ መሆናቸውን የተናገሩ ግለሰብ፤ተቃውሞው በከተማ ሲነሳ ንብረታቸው መቃጠሉ ገልፀው እንዲህ ተለይቶ ጥቃት የሚደርስበትን ምክኒያት መንግሥት ሊፈትሸው ይገባል ብለዋል።

የትግረኛ ዝግጅት ባልደረባ ገብረ ገብረመድህን አቶ ገዛይ ገብረየሱስን አነጋግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በቆቦ ከተማ የትግራይ ተወላጆች ንብረታቸው መቃጠሉን ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG