በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የስዎች እገታዎች እና የፈጠሩት ሃገራዊ ስጋት


please wait

No media source currently available

0:00 0:10:15 0:00

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በታጠቁ አካላት የሚካሄዱ የሰዎች እገታዎች እየጨመሩ መምጣታቸውን የመብት ተቋማት ይገልጻሉ፡፡

አሁን ላይ እገታዎች ከሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ባለፈ አማራጭ የገቢ ማስገኛ እየሆኑ መጥተዋል የሚሉት ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ድጋፍ ኢንስቲትዮት የሚሰሩት የፖለቲካል ሳይንስ እና ህግ ባለሙያው ዶ/ር አደም ካሴ ይህም የመንግስት ህግ የማስከበር አቅም እያሽቆለቆለ መምጣቱን ያሳያል ይላሉ፡፡ መፍተሄውም ከታጠቁ አካላት ጋር በመወያየት ችግሩን በፖለቲካዊ መፍተሄ ለመፍታት መስራት ይገባል ይላሉ፡፡

እገታ የደረሰባቸው ነዋሪዎች በበኩላቸው ገንዘብ ከፍለው ከተለቀቁ በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ለስነ ልቦና ጉዳት መዳረጋቸውን ተናግረዋል፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ የመንግስትን ምላሽ ለማካተት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡

XS
SM
MD
LG