በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቦትስን ማራቶን ኬኒያዊው ቸቤት አሸነፈ


በ126ኛው የቦስተን ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ኢቫን ቸቤት አሸነፈ
በ126ኛው የቦስተን ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ኢቫን ቸቤት አሸነፈ

በመጨረሻም ዩናይትድ ስቴትስ ከኮቪድ-19 በኋላ በዛሬ የአርበኞች ቀን በተካሄደው 126ኛው የቦስተን ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ኢቫን ቸቤት ማሸነፉ ተነገረ፡፡

ቸቤት ውድድሩን ይመራ ከነበረው ታንዛኒያዋ አትሌት ጋብሬክ ጌይ በአራት ማይል በመቅደም ማሸነፉ ተነግሯል፡፡ በውድድሩ ከ28ሺ በላይ ሯጮች መካፈላቸው ተገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG