አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የከተሞችን የምግብ ዋስትና ለማሻሻል የታለመው የኬኒያ የከተማ ግብርና
በዓለም ዙሪያ፣ የከተማ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ ባለበት በዚኽ ወቅት፣ የምግብ ዋስትና ችግሩም እየተባባሰ ሔዷል፡፡
በኬኒያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ታዲያ፣ የከተማ ግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ የምግብ ዕጥረት ችግሩን ለማቃለል ጥረት እየተደረገ ነው፡፡
ጁማ ማጃንጋ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝር አለው፡፡ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡
መድረክ / ፎረም