በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያታ የኬንያ ፀጥታ ኃላፊዎች በሽብርተኞች ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱ ውሳኔ አሳለፉ


ኬንያታ የኬንያ ፀጥታ ኃላፊዎች በሽብርተኞች ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱ ውሳኔ አሳለፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

የኬንያው ፕረዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሀገሪቱ ፀጥታ አስከባሪዎች በሀገሪቱ በሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖች ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱ ውሳኔ አስተላልፈዋል። ኬንያታ በተለይ በሰሜን ምሥራቅ ሀገሪቱ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በሽብር ምክንያት መቸገራቸውን ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG