በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ውስጥ ጉዳት የደረሰበት “ሕጋዊ” ዜጋ የለም - የኢትዮጵያ ኤምባሲ


የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ናይሮቢ
የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ናይሮቢ

ናይሮቢ
ናይሮቢ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:09 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰሞኑን ናይሮቢ ውስጥ እየታየ ያለውን በስደተኞች ላይ የሚካሄድ አፈሣና እሥራት ተከትሎ ወደ ሰባ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጉን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡

ከቪኦኤ ጋር የስልክ ቃለ ምልልስ ያደረጉት በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቆንስላና የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መለስ ዓለም ተክኤ የኬንያ መንግሥት እርምጃውን እየወሰደ ያለው ስደተኞችን ለማሳደድ ብሎ ሳይሆን በፀጥታ ችግሩ ምክንያት ነው - ብለዋል፡፡

ኬንያ ውስጥ ኢትዮጵያዊያን በተለያየ መንገድ እንደሚኖሩ የገለፁት አቶ መለስ እስከአሁንም ጥቃት የተፈፀመበት ኢትዮጵያዊ መኖሩን እንደማያውቁ አመልክተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG