በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ ጥያቄ አቀረቡ

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች
በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ። ዛሬ በኬንያ ሥላሉ ስደተኞች የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎን አስመልክቶ በናይሮቢ በተዘጋጀዉ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ስደተኞች ማኅበረሰብ ተወካዮች ጥያቄያቸውን አቅርበዋል።

በስብሰባዉ ላይ የነበሩ የኬንያ መንግሥት ተወካይ ለስደተኞች ምላሽ ሠጥተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ ጥያቄ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG