በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ጦርነት ውስጥ አይደለንም” - ኬንያ


“ጦርነት ውስጥ አይደለንም” - ኬንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:26 0:00

“ጦርነት ውስጥ አይደለንም” - ኬንያ

ከጎረቤት አገራት ጋራ ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ ያለችው ኬንያ፣ “ጦርነት ውስጥ አይደለንም” አለች። በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እንዲኖር ማበረታታት እንደምትሻ ኬንያ ገልፃለች። በሌላ በኩል ደግሞ፣ በቅርቡ አምባሳደሮቻቸውን ከናይሮቢ የጠሩ ሁለት አገራትን ጨምንሮ፣ ቢያንስ ከአራት ጎረቤቶቿ ጋራ ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ እንደሆነች አይካድም ሲል የቪኦኤው ሞሃመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ዘገባውን ልኳል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG