የአንበጣ መንጋ በኬንያ

ኬንያ ከአለፈው ዓመት አንስቶ በአንበጣ መንጋ ስትወረር ቆይታለች። ቀድሞ ይሄንን ያክል ብዛት ያለው የአንበጣ መንጋ እንዳልታየም ተገልጿል። የአንበጣ መንጋ ይሄን ያህልም ሃገሪቱን እንዲያዳርስ ያገዘው የአየር ንብረቱ መለወጥ መሆኑን ተነግሯል።

መንግሥት የአንበጣውን መንጋ ለመከታተልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዲስ ተንቀሳቃሽ አፕ መሥራቱን ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአንበጣ መንጋ በኬንያ

No media source currently available


XS
SM
MD
LG