በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በየሳምንቱ ሰኞ የሚቀርበው አፍሪካ ነክ ርእሶች


በየሳምንቱ ሰኞ የሚቀርበው አፍሪካ ነክ ርእሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

በየሳምንቱ ሰኞ የሚቀርበው አፍሪካ ነክ ርእሶች

ኬንያ፣ ከኤች.አይ.ቪ ጋራ በሚኖሩ ሰዎች ብዛት፣ ከአፍሪካ ሀገሮች በሰባተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በብሔራዊ የተላላፊ በሽታዎች ቁጥጥር ምክር ቤት መረጃ መሠረት፣ በአገሪቱ ከቫይረሱ ጋራ የሚኖሩ ሰዎች፣ 1ነጥብ4 ሚሊዮን ናቸው፡፡

ይህም ኾኖ፣ ጁማ ማጃንጋ ከናይሮቢ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳለው፣ ኬንያ የቫይረሱን ስርጭት በመቀነስ ረገድ ብዙ ርምጃዎች አስመዝግባለች፡፡

ለዛሬው አፍሪካ ነክ ርእሶች የያዝነው ዘገባ ደግሞ፣ ወደ ናይጄሪያ ይወስደናል፡፡

ናይጄሪያ፣ ባለፈው ኅዳር መጀመሪያ ላይ፣ የኤሌክትሪክ ኃይልን የበለጠ አስተማማኝ፣ ታዳሽ እና ተደራሽ ለማድረግ፣ የፀሐይ ኃይል ምንጭንም ያካተተ የመጀመሪያ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ፣ በናሳራዋ ግዛትዋ ጀምራለች፡፡

ጊብሰን ኤሜካ ከአቡጃ-ናይጄሪያ ዘገባ ልኮልናል፤ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG