በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ ሞተው ተገኙ


የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ፣ ምርጫው ዘጠኝ ቀን ሲቀረው ሞተው ተገኙ፡፡

የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ፣ ምርጫው ዘጠኝ ቀን ሲቀረው ሞተው ተገኙ፡፡

ለኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የኢንፌርሜሽንና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ የክሪስ ማሳንዶ ሞት የተረጋገጠው ዛሬ ነው፡፡ ማሳንዶ በሕይወት ከታዩ ሦስት ቀናት አልፏቸዋል፡፡

የኬንያ ነፃ የምርጫና ድንበሮች ኮሚሽን ሊቀመንበር ዋፉላ ቼቡካቲ አንድ የናይሮቢ አስከሬን ማቆያ ቤት ለጋዜጠኞች ቃል ሰጥተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ ሞተው ተገኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG