በኬንያ፤ በሃገሪቱ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት በተለያዩ ወንጀሎች ጥፋተኛ የተባሉት ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ የደህንነት ጠባቂዎቻቸው በመነሳታቸው ለራሳቸውም ኾነ ለቤተሰባቸው ሕይወት እንደሚሰጉ አስታውቀዋል። ችግር የሚደርስባቸው ከኾነም ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።
ጁማ ማጃንጋ ከናይሮቢ የላከው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም