በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ስለፀረ ሙሥና ዘመቻቸው


የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ
የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ይህን የተናገሩት፣ መንግሥታቸዉ ሙስናን ለመዋጋት የጀመራቸዉን ዕርምጃዎች እንደሚቀጥል ባስታወቁበት ወቅት ነው።

የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ይህን የተናገሩት፣ መንግሥታቸዉ ሙስናን ለመዋጋት የጀመራቸዉን ዕርምጃዎች እንደሚቀጥል ባስታወቁበት ወቅት ነው።

ፕሬዚዳንት ኬንያታ በትላንትና ንግግራቸዉ፣ «በብልሹ አሰራር ላይ እየወሰድኳቸው ያሉት ዕርምጃዎች ከብዙ ወዳጆቼ ጋር የሚያጣሉኝ ቢሆንም፣ ለሀገር ሕልውና ስል ግን እቀጥልበታለሁ» ብለዋል።

ዘጋቢያችን ዳዊት ገልሞ፣ በዋና ከተማዋ በናይሮቢ በሚገኙ ህገ፡ወጥ ግንባታዎች ዙሪያም ዘመቻ የተጀመረ መሆኑን ገልጾ፣ በሙስና በተጠረጠሩ የመንግሥት ኃላፊዎች ላይም ምርመራው እንደቀጠለ አመልክቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ስለፀረ ሙሥና ዘመቻቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG