አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የናይሮቢ ዙሪያ ነዋሪዎች የቻይናውያንን የሕንጻ ግንባታዎች ተቃወሙ
በቻይናውያን ያለዕቅድ ይገነባሉ የተባሉ ሰማይ ጠቀስ ሕንጻዎች፣ ችግር እየፈጠሩ መኾናቸውን፣ የናይሮቢ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
የኬኒያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዙሪያ ነዋሪዎች፣ በአካባቢያቸው በተለይም የቻይና ኩባንያዎች በሕገ ወጥ መንገድ ያካሒዱታል ያሉትን የሕንጻ ግንባታ አስመልክቶ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው፡፡
ጁማ ማጃንጋ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
መድረክ / ፎረም