አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ኬኒያ ውስጥ የካንሰር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ
ኬኒያ ውስጥ የካንሰር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መኾኑ እየተነገረ ነው። ይኹንና በሀገሪቱ ባለው ድህነት እና ስለበሽታው በማኅበረሰብ ውስጥ ባለው አሉታዊ አመለካከቶች የተነሳ ታማሚዎች ስለሕመማቸው በግልጽ ከመናገር ወደኋላ ስለሚሉ ሳይዘገዩ ሕክምና የማግኘታቸውን ዕድል እንደሚያደናቅፈው ተመልክቷል፡፡
የአሜሪካ ድምጿ ሌነርድ ሙዱ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም