በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አልሸባብ ኬንያ ጠረፍ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ጥቃት አደረሰ

ትላንት ረቡዕ የአልሸባብ ነውጠኞች በአንድ የኬንያ ጠረፍ የሚገኝ ፖሊስ ጣቢያን ማጥቃታቸው፣ ቀኑን ሙሉ የጠመንጃ ተኩስ ልውውጥ አድርጓል፡፡

ትላንት ረቡዕ የአልሸባብ ነውጠኞች በአንድ የኬንያ ጠረፍ የሚገኝ ፖሊስ ጣቢያን ማጥቃታቸው፣ ቀኑን ሙሉ የጠመንጃ ተኩስ ልውውጥ አድርጓል፡፡

በጥቃቱ ኬንያ ሦስት ፖሊሶች እንደተገደሉባትና አራተኛው እንደቆሰለ ገልጿል፡፡

ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ድንገተኛ ጥቃቶች መጨመራቸውን ኬንያ አስታውቃለች፡፡

ለዚህም ምክንያቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ሙሐመድ ዩሱፍ በቀጣዩ ዘገባ ዘርዝሯል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አልሸባብ ኬንያ ጠረፍ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ጥቃት አደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG