በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጂሚ ካርተር 98 ዓመት ሆናቸው


ጂሚ ካርተር 98 ዓመት ሆናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

ከሁሉም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንቶች የዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር 98ኛ ዓመታቸውን ባለፈው ቅዳሜ አክብረዋል፡፡

ካርተር በጤና ይዞታቸውም ምክንያት የአደባባይ እንቅስቃሴያቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተገደበ ቢሆንም በዓለም ዙሪያ ሰላምና ጤና እንዲስፋፋ በሚሰራው የበጎ አድራጎት ድርጅታቸው በካርተር ማዕከል በኩል አሁንም እየተሳተፉ መሆኑን የአሜሪካ ድምጹ ኬን ፌራቦህ ያጠናቀረው ዘገባ ነው፤ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG