በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት እድሳት ተቋረጠ


የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት እድሳት ተቋረጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00

ዕድሜ ጠገቡና በጅማ የሚገኘው የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት እድሳት ተቋርጧል። ለአስራ አንደኛ ጊዜ ሲደረግለት የነበረው እድሳት እንዲቆም የተደረገው ዳግም ሰፊ ጥናት ተደርጎ የቤተ መንግሥቱን ይዞታ ወደነበረበት ለመመመለስ እንደሆነ የጅማ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል።

ነዋሪዎችና አስጎብኝዎች ቤተ መንግሥቱ አሁንም ትኩረት እንደሚያስፈልገው ይናገራሉ።

XS
SM
MD
LG