አዲስ አበባ —
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝደንት ባለቤት ጂል ባይደን በአዲስ አበባ የሚገኘውን የዓለም አቀፉን የፍልስተኞች ድርጅ(IOM) የማቆያ ማዕከል ጎብኚተዋል።
በኢትዮጵያ ከሚገኙ የጎረቤት አገሮች ስደተኞች 30 ሺህ የሚሆኑት ባለፉት ዓመታት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባታቸውን የገለፁት የድርጅቱ ባለስልጣናት ምሥጋና አቅርበዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።