አዲስ አበባ —
በጂግጂጋ ከተማ ያለው የፀጥታ ሁኔታ የተሻሻለ መሆኑን አሁንም በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ወደ ሌሎች ከተሞች የሚሰደዱም እንዳሉ አመልክተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው