በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዛ ግጭት በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መከፋፈል ፈጥሯል


የጋዛ ግጭት በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መከፋፈል ፈጥሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:02 0:00

የጋዛ ግጭት በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መከፋፈል ፈጥሯል

ሐማስ፣ ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ ማቅረቡ፣ በዓለም ተበትነው ለሚኖሩ አይሁዶች የደኅንነት ስጋት አሥነስቷል።

በዋሽንግተን ግዛት የምትገኘው ዘጋቢያችን ናታሻ ሞዝጎቫያ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በአንዱ ቅጽር ተገኝታ የተመለከተችው ውጥረትም፣ “ስጋቱን የሚያሳይ ነው፤” ትለናለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG