በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣናት የጉብኝት መዝገብ ላይ ልትሆን አትችልም


“ምርጫ ተካሂዷል። በምንም ዓይነት መስፈርት ግን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ነበር ማለት አንችልም፣” ጄኒፈር ኩክ

በቅርቡ የይስሙላ ምርጫ ያካሄደችው ኢትዮጵያ፣ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣናት የጉብኝት መዝገብ ላይ መሆን እንደማትችል፣ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የስትራተጂካዊ ዓለማቀፍ ጥናቶች ማዕከል የአፍሪቃ ክፍል ድሬክተር ጄኒፈር ኩክ መናገራቸው ተገለጸ።

ጄኒፈር ኩክ በኢትዮጵያ ምርጫ ዙሪያ፣ ሙያዊ ትንታኔያቸውንና አስተያየታቸውን ሰጥተውናል።

አዲሱ አበበ አብሯቸው ተቀምጦ ነበር። ሙሉ ጥያቄና መልሱን ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG