ኢቫንካ ትረምፕ በአዲስ አበባ
ኢቫንካ ትረምፕ ከኢትዮጵያ ጉብኝታቸው በተጨማሪም ወደ አይቮሪኮስት እንደሚያመሩ ሲገለፅ በሴቶች ተሳትፎ፣ እኩልነት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል።
9
ኢቫንካ ትረምፕ በኢትዮጵያ