በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢላን መስክ ሉዓላዊነታችንን ሊያከብሩ ይገባል" የጣሊያን ፕሬዝደንት


የጣሊያን ፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ
የጣሊያን ፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ
"ኢላን መስክ ሉዓላዊነታችንን ሊያከብሩ ይገባል" የጣሊያን ፕሬዝደንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

ጣሊያን ወደ ሀገሯ የሚጓዙ ፍልሰተኞች ውሳኔ እስከሚሰጣቸው አልቤኒያ በሚገኙ የእስር ካምፖች ለማቆየት ያወጣችው እቅድ የሕጋዊነት ጉዳይ መሰናክል አጋጥሞታል።

ሮም ላይ ጉዳዩን የተመለከቱት ዳኞች ጉዳዩን ወደ አውሮፓ ሕብረት ፍርድ ቤት መርተውታል። አህጉራዊው ችሎት ውሳኔውን ለመስጠት ወራት ወይም ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል ጠቅሶ ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG