በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በጦርነቱ ቤተሰቦቻቸው እንደሞቱ ገለጹ

ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በጦርነቱ ቤተሰቦቻቸው እንደሞቱ ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:11 0:00

ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በጦርነቱ ቤተሰቦቻቸው እንደሞቱ ገለጹ

የሐማስ ታጣቂዎች ባለፈው ቅዳሜ በእስራኤል ላይ ባደረሱት ድንገተኛ ጥቃት ልጃቸው እንደተገደለባቸው፣ የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኾኑ እስራኤላዊ አባት አስታውቀዋል፡፡

ወደ እስራኤል ከገቡ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በላይ እንዳስቆጠሩ ያስታወሱት ቤተ እስራኤላውያኑ፣ ከፍተኛ እንደኾነ የገለጹት ይህ ጥቃት አሁንም እንዳልቆመ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG