አሜሪካ “ስህተት” ብላ በገለፀችውና፣ እስራኤል በጋዛ በርካታ ሕዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባትን የራፋ ከተማ በምድር ለማጥቃት የያዘችውን ዕቅድ በተመለከተ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ በጉዳዩ ላይ የሚመክር ቡድን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ለመላክ ተስማምተዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ ረሃብ እያንዣበበ መሆኑን የርዳታ ቡድኖች አስጠንቅቀዋል።የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 02, 2025
በኒው ኦርሊንስ በመኪና የተፈጸመው ጥቃት እንደ ሽብር ጥቃት በመመርመር ላይ ነው
-
ጃንዩወሪ 01, 2025
ተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2024 ሲቃኝ
-
ጃንዩወሪ 01, 2025
የጋዛ ስደተኞች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል
-
ጃንዩወሪ 01, 2025
የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት እንዲከፈት የሚጠይቅ ሰልፍ በከተማው ተካሔደ
-
ዲሴምበር 31, 2024
የጦር መሳሪያ ባለቤቶች የተጣለባቸው ቁጥጥር በትራምፕ ሲወገድ ለማየት ጓጉተዋል
-
ዲሴምበር 31, 2024
የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቦና ዙሪያ የመኪና አደጋ