የዛሬ አንድ ዓመት ግድም ሃማስ በእስራኤል ላይ ባደረሰው እና 1,200 ሰዎች የተገደሉበት የሽብር ጥቃት ወደ ከፋ ግጭት ተባብሶ ከ40,000 በላይ ሰዎች እልቂት እና መላውን የመካከለኛው ምስራቅ ክልል እንዳያቀጣጥል ሥጋት ደቅኗል።
ተፋላሚዎቹ ወገኖች እስካሁን የተደረጉትን የሰላም እና የተኩስ አቁም ስምምነት ጥረቶች ባመከኑበት ሁኔታ፤ ቀጣዩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የሚወርሱት ፈተና የሚጠብቃቸው ይመስላል።
የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓወል ከዋሽንግተን ያጠናቀረችውን ዘገባ ነው።
መድረክ / ፎረም