በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በአል ነጃሺ ጉዳይ


ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መግለጫ
ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መግለጫ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዛሬ በሰጠው መግለጫ በአል ነጃሺ መስጊድ እና መካነ መቃብር ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ።

መንግሥት በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ እና ወንጀሉን የፈፀሙትን ለህግ እንዲያቀርብም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በአል ነጃሺ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00


XS
SM
MD
LG