ዋሽንግተን ዲሲ —
አንዳንዶቹ የሞቱ ዘመዶቻቸውን እየቀበሩ ሲሆን፥ በሁኔታው የተቆጡ ብዙዎች ደግሞ ዛሬ በየሥፍራው ተቃውሞ አሰምተዋል።
ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተውም ጉዳት መድረሱ ይገለጻል።
የዛሬው ተቃውሞ ብዛት ባላቸው፣ የዋና ከተማዋ አካባቢዎችም መካሄዳቸው ተገልጾልናል።
ሰለሞን ክፍሌ ዝርዝር አለው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።