በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለቀናት የሚዘልቀው የጋሞው ልዩ የመስቀል ደመራ በዓል


ለቀናት የሚዘልቀው የጋሞው ልዩ የመስቀል ደመራ በዓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00

ለቀናት የሚዘልቀው የጋሞው ልዩ የመስቀል ደመራ በዓል

በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በድምቀት የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች አሁንም እየተከበረ ነው።

ክብረ በዓሉ ለየት ባለ ሁኔታ ደምቆ ከሚከበርባቸው አከባቢዎች ውስጥ አንዱ በሆነው በጋሞ ዞን ጠቅላላ አከባበሩ ሁለት ዓይነት መልኮች አሉት። አንደኛው ሃይማኖታዊ ሲሆን ሌላኛው ባህላዊ ነው።

ወደ ሥፍራው አቅንቶ የነበረው የሃዋሳው ዘጋቢያችን ማኅበራዊ መስተጋብሩ ጎልቶ የሚወጣበትን የጋሞ ልዩ የመሰቀል አከባበር የሚያስቃኝ ዘገባ እንዲህ አቀናብሮ ይዞ ቀርቧል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG