በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ወታደሮች “በኢሮብ ግድያና ዝርፊያ ፈጽመዋል” ተባለ


የኤርትራ ወታደሮች “በኢሮብ ግድያና ዝርፊያ ፈጽመዋል” ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00
የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የሚገኙ 63 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውንና 58 ቤቶችን ማቃጠላቸውን ለኢሮብ ብሄረሰብ መብቶች መቆሙን የሚገልጸው Irob Advoacy Association የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አስታውቋል።

ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የአካባቢው ነዋሪም የኤርትራ ወታደሮች የካቲት 16 2013 ዓ\ም፣ በምስራቅ ትግራይ ዞን ወረዳ ሳዕስዕ ፃዕዳ እምባ ውስጥ፣ ስድስት ሰላማዊያን ሰዎችን መግደላቸውን ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡ በዚሁ ወረዳ በርካታ የገበሬ ቤቶች በኤርትራ ወታደሮች መቃጠላቸውን የተመለከቱ መሆኑንም የዓይን ምስክርነታቸውን የሰጡት እኝሁ ግለሰብ ገልጸዋል።

የትግርኛ ክፍል ባልደረባችን ገብረ ገብረ መድህን የኢሮብ አድኮቬሲ ማህበር ሊቀመንበርንና የአካባቢውን ነዋሪዎችን በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡
XS
SM
MD
LG