No media source currently available
የዓለምቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት /IOM/ ትናንት በሞዛምቢክ በተሽከርካሪ ውስጥ ታፍነው ከሞቱ 64 ኢትዮጵያዊያን ሌላ በህይወት የተረፉት የህክምና ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ላይ መሆኑን ገለጸ።