በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለምቀፍ ሃይማኖት ነፃነት ኮሚሽን አሥራ ስድሥት ሀገሮችን “አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ያሉ” በሚል ፈረጀ


የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምቀፍ ሃይማኖት ነፃነት ኮሚሽን 16 አሥራ ስድሥት ሀገሮችን አሳሳቢ ሁኔታ ያለባቸው በሚል ፈርጇል። የሁለቱም የሀገሪቱ ፓርቲዎች ትብብርን ያቀፈው የአሜርካ መንግሥት ኮሚሽን በዓለም ዙርያ የሀይማኖት ነፃነት ጉዳይ ስለሚገኝበት ሁኔት ይመዘግባል። ለሀገሪቱ መንግሥት፣ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ለምክር ቤት ምክረ ሃሳብ ያቀርባል።

XS
SM
MD
LG