No media source currently available
“መልክሽ አይበልጥሽም” የሚል አልበም ይዞ በቅርቡ ወደ አድማጮቹ ብቅ የሚለው ባሕላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራው የሚታወቀው ድምፃዊ ጌቴ አንለይ ከዲጄ ፋትሱ ጋር ቆይታ አድርጓል።