በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እኔ እስከማውቀው ወደ ኃይል እርምጃ የሚገባው መንግሥት ነው”ዶ/ር መረራ ጉዲና


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎችና በአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን በመጪው ቅዳሜ በመላው ኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ መግለጫ እየወጣ ነው። “ኦሮሞ ፕሮቴስት” በሚል በተላለፈው የጥሪ መግለጫ ላይ፤ በሕጉ መሠረት ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ የሚያስፈልገው መንግሥትን ማሳወቅ ብቻ በቂ በመሆኑ፤ መግለጫው እንደማስታወቂያ እንዲረዳ ለኦሮሚያ እና ለፌደራሉ መንግሥት መስራቤቶች ገቢ ማድረጋቸውን ዘርዝረዋል።

ዶ/ር መረራ የዚህ ሰልፍ ጠሪ ማነው? የሚለው ጥያቄ በመመለስ ይጀምራሉ። ከኦሮሞ ፌደራሊስት ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተደረገ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

“እኔ እስከማውቀው ወደ ኃይል እርምጃ የሚገባው መንግሥት ነው”ዶ/ር መረራ ጉዲና
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG