አዲስ አበባ —
የቀድሞው የግል የፓርላማ አባልና የፓን አፍሪካ የክብር ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት ፓርላማው ከሥራ አስፈፃሚው ጋር የጋራ አጀንዳና ፕሮግራም አለው። የኢትዮጵያ ፓርላማ እስካሁን በወቅታዊው የአገሪቱ ሁኔታ ላይ አልተወያየም ብለዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው